× ቋንቋ አውሮፓ ራሺያኛ ቤላሩሲያን ዩክሬንያን ፖሊሽ ሰሪቢያን ቡልጋርያኛ ስሎቫኪያ ቼክ ሮማንያን ሞልዶቪያን አዘርባጃን አርመንያኛ ጆርጅያን አልበንያኛ አቫር ባሽኪር ታታር ቼቼን ስሎቬንያን ክሮኤሽያን ኢስቶኒያን ላትቪያን ሊቱኒያን ሃንጋሪያን ፊኒሽ ኖርወይኛ ስዊድንኛ አይስላንዲ ክ ግሪክኛ ማስዶንያን ጀርመንኛ ባቫሪያን" ደች ዳኒሽ ዋልሽ ጋሊሊክ አይሪሽ ፈረንሳይኛ ባስክ ካታሊያን ጣሊያንኛ ጋላሲያኛ ሮማኒ Bosnian ሰሜን አሜሪካ እንግሊዝኛ ደቡብ አሜሪካ ስፓንኛ ፖርቹጋልኛ ጓራኒ ቼቹዋን አይማራራ መካከለኛው አሜሪካ ጃማይካን የናዋትል ኪቼ Q'eqchi ሃይቲኛ ምስራቅ እስያ ቻይንኛ ጃፓንኛ ኮሪያኛ ሞኒጎሊያን ኡይግሁር ሕሞንግ ደቡብ ምስራቅ እስያ ማሌዢያ በርሚስ ሃቻ ቺን ኔፓሊ ሴቡዋኖ ታንጋሎግ ካምቦዲያኛ ታይ ኢንዶኔዥያን ቪትናሜሴ ጃቫኒስ ላኦ ኢባን ኢዩ ሚየን ካቺን ላሁ Aceh Balinese Bugis Pampanga Sasak Shan Waray ደቡብ እስያ ሂንዲ ዲያዲያ አዋዲ ሚዞ ካናዳ ማላያላም ማራቲ ጉጅራቲ ታሚል ተሉጉ ፑንጃቢ ኩሩክ አሳማኛ ማይቲሊ ቤንጋሊ ኡርዱ ሲንሃላ ዶግሪ ሃሪያንቪ ሚኢቲ ኮንካኒ ሳንታሊ ስንድሂ ኮያ ታዶ ሳንስክሪት ዴቫናጋሪ Adilabad Gondi Ahirani ባሎቺ Bundeli Chhattisgarhi Garhwali Kangri Kumaoni Mewari Munda Sadri Seraiki Shekhawati Sylheti ማዕከላዊ እስያ ክይርግያዝ ኡዝቤክ ታጂክ ቱሪክሜን ካዛክስታን ካራካልፓክ ማእከላዊ ምስራቅ ቱሪክሽ ሂብሩ አረብኛ ፐርሽያን ኩርዲሽ ፓሽቶ ኮፕቲክ አፍሪካ አፍሪካንስ ዛይሆሳ ዙሉኛ ጣዕም የሶቶ ቋንቋ አማርኛ ዋላቴታ ናይጄሪያ ሞሲ ኢካ ዱንካ ካቢብ ኢዌ ስዋሕሊ ሞሮኮ ሶማሊያን ሾና ማዳጋስካር አይግቦ ሊንጋላ ባውሌ ሲስዋቲ ቶንሰጋ ጢስዋናኛ ጋምቢያ ዮሩባ ካምባ ኪንያሪያዋንዳ ሃውሳ ቼዋ ሉኦ ማኩዋ ዲዩላ ፉልፉልዴ ካልንጂን ኪኩዩ ኪኩዋንጎ ኪሩንዲ ክሪዮ ናይጄሪያ ፒጂጂን ኦሮሞ ትሺሉባ ቲሺቬንዳ ትዊ ኡምቡንዱ ሉግባራ ሉጉሩ Pular ማሳኢ ማሳኢ ቱርካና ሞባ ኑዌር ሺሉክ ታማሼክ ማኮንዴ Bemba Fon Hadiyya Ibibio Kimbundu Kimiiru Lango Liberian Kreyol Lomwe Mende Morisyen Ndau Nyankole Sena Sidamo Soga Songe Sukuma Tarifit Teso Tiv Zande Dagbani የአውስትራሊያ አህጉር ኒውዚላንድ ፓፓዋ ኒው ጊኒ የቆዩ ቋንቋዎች አራማይክ ላቲን እስፔራንቶ 1 1 1 1962 DAWRO 2011Dawro WWIGAMO 2011GAMO 2017GOFA 2011GOFA RNTGOFA WWITIGRINYA 15TIGRINYACatholic19622000NASVNST1 1 1 1 ጴጥሮስ ዘፍጥረትዘፀአትዘሌዋውያንቁጥሮችዘዳግምኢያሱመሳፍንትሩት1 ሳሙኤል2 ሳሙኤል1 ነገሥት2 ነገሥት1 ዜና መዋዕል2 ዜና መዋዕልዕዝራነህምያአስቴርኢዮብመዝሙርምሳሌመክብብማሕልየ መሓልይኢሳይያስኤርምያስሰቆቃወ ኤርምያስሕዝቅኤልዳንኤልሆሴዕጆኤልአሞፅአብድዩዮናስሚክናሆምዕንባቆምሶፎንያስሐጌዘካርያስሚልክያስ--- --- ---ማቴዎስማርክሉቃስዮሐንስየሐዋርያት ሥራሮማ1 ቆሮንቶስ2 ቆሮንቶስገላትያኤፌፊልጵስዩስቆላስይስ1 ተሰሎንቄ2 ተሰሎንቄ1 ጢሞቴዎስ2 ጢሞቴዎስቲቶፊልሞናዕብራውያንጄምስ1 ጴጥሮስ2 ጴጥሮስ1 ዮሐንስ2 ዮሐንስ3 ዮሐንስይሁዳራዕይ1 1 1 1 123451 1 1 : 1 123456789101112131415161718192021222324251 1 1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962 1 ጴጥሮስ 1 ማስታወሻዎችን ያስቀምጡ 1የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ጴጥሮስ፥ እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ለተመረጡት በጳንጦስና በገላትያ በቀጰዶቅያም በእስያም በቢታንያም ለተበተኑ መጻተኞች፤ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።2***3ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።4***5***6በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል።7***8እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁንም ምንም ባታዩት በእርሱ አምናችሁ፥ የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል።9***10ለእናንተም ስለሚሰጠው ጸጋ ትንቢት የተናገሩት ነቢያት ስለዚህ መዳን ተግተው እየፈለጉ መረመሩት፤11በእነርሱም የነበረ የክርስቶስ መንፈስ፥ ስለ ክርስቶስ መከራ ከእርሱም በኋላ ስለሚመጣው ክብር አስቀድሞ እየመሰከረ፥ በምን ወይም እንዴት ባለ ዘመን እንዳመለከተ ይመረምሩ ነበር።12ለእነርሱም ከሰማይ በተላከ በመንፈስ ቅዱስ ወንጌልን የሰበኩላችሁ ሰዎች አሁን ባወሩላችሁ ነገር እናንተን እንጂ ራሳቸውን እንዳላገለገሉ ተገለጠላቸው፤ ይህንም ነገር መላእክቱ ሊመለከቱ ይመኛሉ።13ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ።14እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ።15ዳሩ ግን። እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።16***17ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።18ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።19***20ዓለም ሳይፈጠር እንኳ አስቀድሞ ታወቀ፥ ነገር ግን እምነታችሁና ተስፋችሁ በእግዚአብሔር ይሆን ዘንድ፥ ከሙታን ባስነሣው ክብርንም በሰጠው በእግዚአብሔር በእርሱ ስለምታምኑ ስለ እናንተ በዘመኑ መጨረሻ ተገለጠ።21***22ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደደ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።23ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።24ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤25የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።Amharic Bible (Selassie) 1962 Selassie 1962: © United Bible Societies 1962 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962 1 ጴጥሮስ 1 00:00:00 00:00:00 0.5x 2.0x https://beblia.bible:81/BibleAudio/amharic/1peter/001.mp3 5 1