× ቋንቋ አውሮፓ ራሺያኛ ቤላሩሲያን ዩክሬንያን ፖሊሽ ሰሪቢያን ቡልጋርያኛ ስሎቫኪያ ቼክ ሮማንያን ሞልዶቪያን አዘርባጃን አርመንያኛ ጆርጅያን አልበንያኛ አቫር ባሽኪር ታታር ቼቼን ስሎቬንያን ክሮኤሽያን ኢስቶኒያን ላትቪያን ሊቱኒያን ሃንጋሪያን ፊኒሽ ኖርወይኛ ስዊድንኛ አይስላንዲ ክ ግሪክኛ ማስዶንያን ጀርመንኛ ባቫሪያን" ደች ዳኒሽ ዋልሽ ጋሊሊክ አይሪሽ ፈረንሳይኛ ባስክ ካታሊያን ጣሊያንኛ ጋላሲያኛ ሮማኒ Bosnian ሰሜን አሜሪካ እንግሊዝኛ ደቡብ አሜሪካ ስፓንኛ ፖርቹጋልኛ ጓራኒ ቼቹዋን አይማራራ መካከለኛው አሜሪካ ጃማይካን የናዋትል ኪቼ Q'eqchi ሃይቲኛ ምስራቅ እስያ ቻይንኛ ጃፓንኛ ኮሪያኛ ሞኒጎሊያን ኡይግሁር ሕሞንግ ደቡብ ምስራቅ እስያ ማሌዢያ በርሚስ ሃቻ ቺን ኔፓሊ ሴቡዋኖ ታንጋሎግ ካምቦዲያኛ ታይ ኢንዶኔዥያን ቪትናሜሴ ጃቫኒስ ላኦ ኢባን ኢዩ ሚየን ካቺን ላሁ Aceh Balinese Bugis Pampanga Sasak Shan Waray ደቡብ እስያ ሂንዲ ዲያዲያ አዋዲ ሚዞ ካናዳ ማላያላም ማራቲ ጉጅራቲ ታሚል ተሉጉ ፑንጃቢ ኩሩክ አሳማኛ ማይቲሊ ቤንጋሊ ኡርዱ ሲንሃላ ዶግሪ ሃሪያንቪ ሚኢቲ ኮንካኒ ሳንታሊ ስንድሂ ኮያ ታዶ ሳንስክሪት ዴቫናጋሪ Adilabad Gondi Ahirani ባሎቺ Bundeli Chhattisgarhi Garhwali Kangri Kumaoni Mewari Munda Sadri Seraiki Shekhawati Sylheti ማዕከላዊ እስያ ክይርግያዝ ኡዝቤክ ታጂክ ቱሪክሜን ካዛክስታን ካራካልፓክ ማእከላዊ ምስራቅ ቱሪክሽ ሂብሩ አረብኛ ፐርሽያን ኩርዲሽ ፓሽቶ ኮፕቲክ አፍሪካ አፍሪካንስ ዛይሆሳ ዙሉኛ ጣዕም የሶቶ ቋንቋ አማርኛ ዋላቴታ ናይጄሪያ ሞሲ ኢካ ዱንካ ካቢብ ኢዌ ስዋሕሊ ሞሮኮ ሶማሊያን ሾና ማዳጋስካር አይግቦ ሊንጋላ ባውሌ ሲስዋቲ ቶንሰጋ ጢስዋናኛ ጋምቢያ ዮሩባ ካምባ ኪንያሪያዋንዳ ሃውሳ ቼዋ ሉኦ ማኩዋ ዲዩላ ፉልፉልዴ ካልንጂን ኪኩዩ ኪኩዋንጎ ኪሩንዲ ክሪዮ ናይጄሪያ ፒጂጂን ኦሮሞ ትሺሉባ ቲሺቬንዳ ትዊ ኡምቡንዱ ሉግባራ ሉጉሩ Pular ማሳኢ ማሳኢ ቱርካና ሞባ ኑዌር ሺሉክ ታማሼክ ማኮንዴ Bemba Fon Hadiyya Ibibio Kimbundu Kimiiru Lango Liberian Kreyol Lomwe Mende Morisyen Ndau Nyankole Sena Sidamo Soga Songe Sukuma Tarifit Teso Tiv Zande Dagbani የአውስትራሊያ አህጉር ኒውዚላንድ ፓፓዋ ኒው ጊኒ የቆዩ ቋንቋዎች አራማይክ ላቲን እስፔራንቶ 1 1 1 1962 DAWRO 2011Dawro WWIGAMO 2011GAMO 2017GOFA 2011GOFA RNTGOFA WWITIGRINYA 15TIGRINYACatholic19622000NASVNST1 1 1 ይሁዳ ዘፍጥረትዘፀአትዘሌዋውያንቁጥሮችዘዳግምኢያሱመሳፍንትሩት1 ሳሙኤል2 ሳሙኤል1 ነገሥት2 ነገሥት1 ዜና መዋዕል2 ዜና መዋዕልዕዝራነህምያአስቴርኢዮብመዝሙርምሳሌመክብብማሕልየ መሓልይኢሳይያስኤርምያስሰቆቃወ ኤርምያስሕዝቅኤልዳንኤልሆሴዕጆኤልአሞፅአብድዩዮናስሚክናሆምዕንባቆምሶፎንያስሐጌዘካርያስሚልክያስ--- --- ---ማቴዎስማርክሉቃስዮሐንስየሐዋርያት ሥራሮማ1 ቆሮንቶስ2 ቆሮንቶስገላትያኤፌፊልጵስዩስቆላስይስ1 ተሰሎንቄ2 ተሰሎንቄ1 ጢሞቴዎስ2 ጢሞቴዎስቲቶፊልሞናዕብራውያንጄምስ1 ጴጥሮስ2 ጴጥሮስ1 ዮሐንስ2 ዮሐንስ3 ዮሐንስይሁዳራዕይ1 1 1 1 11 1 1 : 1 123456789101112131415161718192021222324251 1 1 ይሁዳ 1 ማስታወሻዎችን ያስቀምጡ 1የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፤2ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።3ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።4ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።5ዳሩ ግን ሁሉን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ምንም የተማራችሁ ብትሆኑ ጌታ ከግብፅ አገር ሕዝቡን አድኖ የማያምኑትን በኋላ እንዳጠፋቸው ላሳስባችሁ እወዳለሁ።6መኖሪያቸውንም የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል።7እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።8እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ ጌትነትንም ይጥላሉ ሥልጣን ያላቸውንም ይሳደባሉ።9የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር። ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።10እነዚህ ግን የማያውቁትን ሁሉ ይሳደባሉ፥ አእምሮም እንደሌላቸው እንስሶች በፍጥረታቸው በሚያውቁት ሁሉ በእርሱ ይጠፋሉ።11ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል።12እነዚህ ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣችሁ እንደ እድፍ ናቸው፤ እንደ እረኞች ያለ ፍርሃት ራሳቸውን ይጠብቃሉ፤ በነፋስ የተወሰዱ ውኃ የሌለባቸው ደመናዎች፥ ፍሬ የማያፈሩ ሁለት ጊዜ የሞቱ ከነሥራቸው የተነቀሉ በበጋ የደረቁ ዛፎች፥13የገዛ ነውራቸውን አረፋ እየደፈቁ ጨካኝ የባሕር ማዕበል፥ ድቅድቅ ጨለማ ለዘላለም የተጠበቀላቸው የሚንከራተቱ ከዋክብት ናቸው።14ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ። እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።15***16እነዚህ እንደ ምኞታቸው እየሄዱ የሚያንጎራጉሩና ስለ ዕድላቸው የሚያጕረመርሙ ናቸው፥ እንዲረባቸውም ለሰው ፊት እያደሉ አፋቸው ከመጠን ይልቅ ታላቅ ቃል ይናገራል።17እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤18እነርሱ። በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ ብለዋችኋልና።19እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።20እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥21ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።22አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥23አንዳንዶችንም በሥጋ የረከሰውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ማሩ።24ሳትሰናከሉም እንዲጠብቃችሁ፥ በክብሩም ፊት በደስታ ነውር የሌላችሁ አድርጎ እንዲያቆማችሁ ለሚችለው25ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።Amharic Bible (Selassie) 1962 Selassie 1962: © United Bible Societies 1962 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (Selassie) 1962 ይሁዳ 1 00:00:00 00:00:00 0.5x 2.0x https://beblia.bible:81/BibleAudio/amharic/jude/001.mp3 1 1