ርዕሰ ጉዳዮች እግዚአብሄር በረከቱ እንደሆንክ ኑ ትዕዛዞች እርግማን የገንዘብ በረከት ነፃ ፈቃድ የእግዚአብሔር ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የእግዚአብሔር ፈቃድ የእግዚአብሔር (ጊዜ) እኔ ፈጽሞ አልተውህም ተአምራት የእግዚአብሔር ስሞች መባዎች ለእግዚአብሔር እቅዶች ከኃጢአት መዳን ሥላሴ ጊዜ ፍፁም ፍቅር ቫይረሶች / በሽታዎች እግዚአብሔር ማን ነው ጥሩ ባህርይ መቀበል መራቅ ተጠያቂነት ድፍረቱ እንክብካቤ ንፅህና ቃል መግባት መተማመን እርካታ ደፋር ርህራሄ ተግሣጽ እምነት አመስጋኝ እንግዳ ተቀባይ ትህትና ሐቀኛ ክብር ታማኝነት ደግነት ፍቅር ልከኝነት ምህረት ትዕግሥት መቀደስ ራስን መግዛት መታመን መጥፎ ባህሪ ቁጣ ክህደት ጉልበተኞች መራራነት ቅሬታ ማቅረብ ግጭት ፍርሃት ሞኝ ግብዝ ቅናት የፍርድ ውሳኔ ሰነፍ ኩራት በቀል ከንቱነት ዓመፅ ኃጢአት ፅንስን ማስወረድ ሱስ ዝሙት ክህደት እርግማን ፍቺ ቅናት ዝሙት ሆዳምነት ሐሜት ስግብግብነት ጥላቻ ምኞት መዋሸት ማስተርቤሽን አስተላለፈ ማዘግየት ስርቆት ሕይወት እርጅና እንስሳት ጉዲፈቻ የልደት ቀን ውበት ብቸኝነት የፍቅር ጓደኝነት ሰዎች ሞት ጭንቀት አለመቻል ማስተዋል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሥነምግባር ጾም ፍቅርን መፈለግ ትኩረት ቤተሰብ ምግብ የበደለ ጤና ደስታ ሲኦል መሃንነት የስራ ማጣት ማጣት የአእምሮ ህመምተኛ ሙዚቃ ጋብቻ አምላክን ማስቀደም ህመም ወላጅነት ተጋድሎ ወሲብ ሙከራዎች ፈታኝ ቁጥሮች ለወንዶች ለሴቶች ጥቅሶች ጦርነት ሀብት መበለቶች ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን መከታተል የኢየሱስ ልደት የቤተ ክርስቲያን ስደት ዲያቆናት የሐሰት አስተማሪዎች ወደ ገነት መሄድ መንፈስ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መሲህ ፓስተሮች እግዚአብሔርን ማመስገን ምሳሌዎች ከኢየሱስ የበዓለ ሃምሳ በቋንቋዎች መናገር አስራት አምልኮ የሴቶች ሚናዎች ሚስጥሮች የውጭ ዜጎች ካንሰር ዕጣ ፈንታ ዳኖሳርስ ድራጎኖች ሕልሞች ጠፍጣፋ ወይም ክብ ምድር ግዙፍ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የመጨረሻ ቀናት ወደፊት Unicorns መላእክት እና አጋንንት የመላእክት አለቃ መላእክት ቤልዜቡብ አጋንንት የአሳዳጊ መላእክት ሉሲፈር ጠንቋይ / አስማት የሂሳብ ምልክቶች ቁጥር 3 ቁጥር 5 ቁጥር 7 ቁጥር 8 ቁጥር 10 ተጨማሪ አልኮሆል ብዙ ስምረት የተሰበረ ልብ ሰናፍጭነት የሞት ፍርድ መድኃኒቶች ክፋት ስሜቶች ሃሎዊን ድሆችን መርዳት የፅንስ መጨንገፍ ፖሊስ መበሳት / የጆሮ ጌጦች ከአንድ በላይ ማግባት Revivial ሀዘን ሳይንስ እራስን መከላከል ባርነት ራስን ማጥፋት ችሎታ ንቅሳት ሥራ እግዚአብሄር: [በረከቱ] ሉቃስ 6:38ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል።ማቴዎስ 5:4የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና።ፊልጵስዩስ 4:19አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።መዝሙር 67:7እግዚአብሔር ይባርከናል፥ የምድርም ዳርቻ ሁሉ ይፈሩታል።ቁጥሮች 6:24-25[24] እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ [25] እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ ፊልጵስዩስ 4:6-7[6] ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። [7] አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ጄምስ 1:17በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።ኤርምያስ 17:7-8[7] በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። [8] በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ኢሳይያስ 41:10እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።ዮሐንስ 1:16እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ዘፍጥረት 22:16-17[16] እንዲህም አለው። እግዚአብሔር። በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና [17] በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤ ዘፍጥረት 27:28-29[28] እግዚአብሔርም ከሰማይ ጠል ከምድርም ስብ የእህልንም የወይንንም ብዛት ይስጥህ፤ [29] አሕዛብ ይገዙልህ ሕዝብም ይስገዱልህ፤ ለወንድሞችህ ጌታ ሁን፥ የእናትህም ልጆች ይስገዱልህ፤ የሚረግምህ እርሱ ርጉም ይሁን የሚባርክህም ቡሩክ ይሁን። መዝሙር 1:1-3[1] ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። [2] ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። [3] እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። መዝሙር 23:1-4[1] እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። [2] በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። [3] ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። [4] በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 2 ሳሙኤል 22:3-4[3] እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ። [4] ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ። 1 ዮሐንስ 5:18ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን እንዳያደርግ፥ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የተወለደው ራሱን እንዲጠብቅ ክፉውም እንዳይነካው እናውቃለን።መዝሙር 138:7በመከራ መካከል እንኳ ብሄድ፥ አንተ ሕያው ታደርገኛለህ፤ በጠላቶቼ ቍጣ ላይ እጆቼን ትዘረጋለህ፥ ቀኝህም ታድነኛለች።2 ቆሮንቶስ 9:8በተነ፥ ለምስኪኖች ሰጠ፥ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔር፥ ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትበዙ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።ፊልጵስዩስ 4:7አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። Amharic Bible (Selassie) 1962 Selassie 1962: © United Bible Societies 1962